ትን​ቢተ ኤር​ም​ያስ 42:11-12

ትን​ቢተ ኤር​ም​ያስ 42:11-12 አማ2000

ከም​ት​ፈ​ሩት ከባ​ቢ​ሎን ንጉሥ ፊት አት​ፍሩ፤ አድ​ና​ችሁ ዘንድ፥ ከእ​ጁም አስ​ጥ​ላ​ችሁ ዘንድ እኔ ከእ​ና​ንተ ጋር ነኝና አት​ፍሩ፥ ይላል እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር። ይቅ​ር​ታን እሰ​ጣ​ች​ኋ​ለሁ፤ ይቅ​ርም እላ​ች​ኋ​ለሁ፤ ወደ ሀገ​ራ​ች​ሁም እመ​ል​ሳ​ች​ኋ​ለሁ።