የያ​ዕ​ቆብ መል​እ​ክት 4:14-15

የያ​ዕ​ቆብ መል​እ​ክት 4:14-15 አማ2000

ሕይወታችሁ ምንድር ነው? ጥቂት ጊዜ ታይቶ ኋላ እንደሚጠፋ እንፍዋለት ናችሁና። በዚህ ፈንታ “ጌታ ቢፈቅድ፥ ብንኖርም ይህን ወይም ያን እናደርጋለን፤” ማለት ይገባችኋል።