ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 65:23

ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 65:23 አማ2000

እነ​ርሱ ከእ​ነ​ል​ጆ​ቻ​ቸው የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቡሩ​ካን ዘር ናቸ​ውና በከ​ንቱ አይ​ደ​ክ​ሙም፤ ለር​ግ​ማ​ንም አይ​ወ​ል​ዱም።