የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 53:4-5

ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 53:4-5 አማ2000

እርሱ ግን በእ​ው​ነት ደዌ​ያ​ች​ንን ተቀ​በለ፤ ሕመ​ማ​ች​ን​ንም ተሸ​ከመ፤ ስለ እኛም ታመመ፤ እኛም እንደ ታመመ፥ እንደ ተገ​ረ​ፈም ቈጠ​ር​ነው። እርሱ ግን ስለ ኀጢ​አ​ታ​ችን ቈሰለ፤ ስለ በደ​ላ​ች​ንም ታመመ፤ የሰ​ላ​ማ​ች​ንም ተግ​ሣጽ በእ​ርሱ ላይ ነበረ፤ በእ​ር​ሱም ቍስል እኛ ተፈ​ወ​ስን።