ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 41:1

ትን​ቢተ ኢሳ​ይ​ያስ 41:1 አማ2000

ደሴ​ቶች ሆይ፥ ወደ እኔ ተመ​ለሱ፤ አለ​ቆች ኀይ​ላ​ቸ​ውን ያድ​ሳ​ሉና በአ​ን​ድ​ነት ቀር​በው ፍር​ድን ይና​ገሩ።