የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትን​ቢተ ሆሴዕ 14:9

ትን​ቢተ ሆሴዕ 14:9 አማ2000

ከእ​ን​ግ​ዲህ ወዲያ ጣዖት ለኤ​ፍ​ሬም ምን​ድን ነው? እኔ አደ​ከ​ም​ሁት፤ አጸ​ና​ሁ​ትም፤ እኔ እንደ ተወ​ደደ አበባ አፈ​ራ​ዋ​ለሁ፤ ፍሬ​ህም በእኔ ዘንድ ይገ​ኛል።