ትን​ቢተ ሆሴዕ 14:2

ትን​ቢተ ሆሴዕ 14:2 አማ2000

እስ​ራ​ኤል ሆይ! በኀ​ጢ​አ​ትህ ወድ​ቀ​ሃ​ልና ወደ አም​ላ​ክህ ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ተመ​ለስ።