ወደ ዕብ​ራ​ው​ያን 10:17-18

ወደ ዕብ​ራ​ው​ያን 10:17-18 አማ2000

ከእ​ን​ግ​ዲህ ወዲህ ኀጢ​አ​ታ​ቸ​ው​ንና በደ​ላ​ቸ​ውን ደግሜ አላ​ስ​ብ​ባ​ቸ​ውም” ብሏል። እን​ዲ​ህም ኀጢ​አት የሚ​ሰ​ረይ ከሆነ፥ እን​ግ​ዲህ ወዲህ ስለ ኀጢ​አት መሥ​ዋ​ዕት አያ​ስ​ፈ​ል​ግም።