ኦሪት ዘፍ​ጥ​ረት 35:9-13

ኦሪት ዘፍ​ጥ​ረት 35:9-13 አማ2000

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ለያ​ዕ​ቆብ ከሁ​ለት ወን​ዞች መካ​ከል ከሶ​ርያ ከተ​መ​ለሰ በኋላ እን​ደ​ገና በሎዛ ተገ​ለ​ጠ​ለት፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ባረ​ከው። እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም አለው፥ “ስምህ ያዕ​ቆብ አይ​ባል፤ ስምህ እስ​ራ​ኤል ይባል እንጂ” ስሙ​ንም እስ​ራ​ኤል ብሎ ጠራው። እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም አለው፥ “አም​ላ​ክህ እኔ ነኝ፤ ብዛ፤ ተባ​ዛም፤ ሕዝ​ብና የአ​ሕ​ዛብ ማኅ​በር ከአ​ንተ ይሆ​ናል፤ ነገ​ሥ​ታ​ትም ከጕ​ል​በ​ትህ ይወ​ጣሉ። ለአ​ብ​ር​ሃ​ምና ለይ​ስ​ሐ​ቅም የሰ​ጠ​ኋ​ትን ምድር ለአ​ንተ፥ ከአ​ን​ተም በኋላ ለዘ​ርህ እሰ​ጣ​ለሁ።” እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ከእ​ርሱ ጋር ከተ​ነ​ጋ​ገ​ረ​በት ስፍራ ወደ ላይ ወጣ።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}