ኦሪት ዘፀ​አት 8:24

ኦሪት ዘፀ​አት 8:24 አማ2000

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም እን​ዲህ አደ​ረገ፤ የው​ሻው ዝን​ብም በፈ​ር​ዖን ቤት፥ በሹ​ሞ​ቹም ቤቶች ውሰጥ፥ በግ​ብ​ፅም ሀገር ሁሉ መጣ፤ ምድ​ሪ​ቱም ከው​ሻው ዝንብ የተ​ነሣ ጠፋች።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}