ኦሪት ዘፀ​አት 8:18-19

ኦሪት ዘፀ​አት 8:18-19 አማ2000

የግ​ብፅ ጠን​ቋ​ዮ​ችም በአ​ስ​ማ​ታ​ቸው ቅማል ያወጡ ዘንድ እን​ዲሁ አደ​ረጉ፤ ነገር ግን አል​ቻ​ሉም፤ ቅማ​ሉም በሰ​ውና በእ​ን​ስሳ ላይ ነበረ። ጠን​ቋ​ዮ​ችም ፈር​ዖ​ንን፥ “ይህስ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ጣት ነው” አሉት፤ የፈ​ር​ዖን ልብ ግን ጸና፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም እንደ ተና​ገረ አል​ሰ​ማ​ቸ​ውም።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}