ኦሪት ዘፀ​አት 20:9-10

ኦሪት ዘፀ​አት 20:9-10 አማ2000

ስድ​ስት ቀን ሥራ​ህን ሥራ፤ ተግ​ባ​ር​ህ​ንም ሁሉ አድ​ርግ፤ ሰባ​ተ​ኛዋ ቀን ግን ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ለአ​ም​ላ​ክህ ሰን​በት ናት፤ አንተ፥ ወንድ ልጅ​ህም፥ ሴት ልጅ​ህም፥ ሎሌ​ህም፥ ገረ​ድ​ህም፥ አህ​ያ​ህም፥ ከብ​ት​ህም፥ በደ​ጆ​ች​ህም ውስጥ ያለ እን​ግዳ በእ​ር​ስዋ ምንም ሥራ አት​ሥሩ፤

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}