የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽ​ሐፈ መክ​ብብ 4:4

መጽ​ሐፈ መክ​ብብ 4:4 አማ2000

እኔ ድካ​ምን ሁሉና የብ​ል​ሃት ሥራ​ውን ተመ​ለ​ከ​ትሁ፥ ለሰ​ውም በባ​ል​ን​ጀ​ራው ዘንድ ቅን​አ​ትን እን​ዲ​ያ​ስ​ነሣ አየሁ፤ ይህም ደግሞ ከንቱ ነፋ​ስ​ንም እንደ መከ​ተል ነው።