የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘዳ​ግም 6:5-6

ኦሪት ዘዳ​ግም 6:5-6 አማ2000

አም​ላ​ክ​ህ​ንም እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን በፍ​ጹም ልብህ፥ በፍ​ጹ​ምም ነፍ​ስህ፥ በፍ​ጹ​ምም ኀይ​ልህ ውደድ። እኔም ዛሬ አን​ተን የማ​ዝ​ዘ​ውን ይህን ቃል በል​ብህ፥ በነ​ፍ​ስ​ህም ያዝ።