የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽ​ሐፈ ሳሙ​ኤል ካልእ 18:9-10

መጽ​ሐፈ ሳሙ​ኤል ካልእ 18:9-10 አማ2000

አቤ​ሴ​ሎ​ምም ከዳ​ዊት አገ​ል​ጋ​ዮች ጋር ተገ​ናኘ፤ አቤ​ሴ​ሎ​ምም በበ​ቅሎ ተቀ​ምጦ ነበር፤ በቅ​ሎ​ውም ብዙ ቅር​ን​ጫፍ ባለው በታ​ላቅ ዛፍ በታች ገባ፤ ራሱም በዛፉ ተያዘ፤ በሰ​ማ​ይና በም​ድ​ርም መካ​ከል ተን​ጠ​ለ​ጠለ፤ ተቀ​ም​ጦ​በ​ትም የነ​በ​ረው በቅሎ በበ​ታቹ አለፈ። አንድ ሰውም አይቶ፥ “እነሆ፥ አቤ​ሴ​ሎም በዛፍ ላይ ተን​ጠ​ል​ጥሎ አየሁ” ብሎ ለኢ​ዮ​አብ ነገ​ረው።