መጽ​ሐፈ ነገ​ሥት ካልእ 2:1

መጽ​ሐፈ ነገ​ሥት ካልእ 2:1 አማ2000

ከዚ​ህም በኋላ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ኤል​ያ​ስን በዐ​ውሎ ነፋስ ወደ ሰማይ በሚ​ያ​ወ​ጣው ጊዜ ኤል​ያ​ስና ኤል​ሳዕ ከጌ​ል​ጌላ ተነ​ሥ​ተው ሄዱ።