የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽ​ሐፈ ዜና መዋ​ዕል ካልእ 20:21-22

መጽ​ሐፈ ዜና መዋ​ዕል ካልእ 20:21-22 አማ2000

ከሕ​ዝ​ቡም ጋር ተማ​ክሮ በሠ​ራ​ዊቱ ፊት የሚ​ሄ​ዱ​ትን፥ “ምሕ​ረቱ ለዘ​ለ​ዓ​ለም ነውና እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን አመ​ስ​ግኑ” የሚ​ሉ​ት​ንም፥ በቅ​ድ​ስና የሚ​ያ​መ​ሰ​ግ​ኑ​ትን፥ ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም የሚ​ዘ​ም​ሩ​ትን መዘ​ም​ራን አቆመ። ዝማ​ሬ​ው​ንና ምስ​ጋ​ና​ው​ንም በጀ​መሩ ጊዜ ይሁ​ዳን ሊወጉ በመ​ጡት በአ​ሞ​ንና በሞ​ዓብ ልጆች በሴ​ይ​ርም ተራራ ሰዎች ላይ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ኀይ​ልን ሰጣ​ቸው፤ እነ​ር​ሱም ተመቱ።