የጴ​ጥ​ሮስ መል​እ​ክት 3:13-14

የጴ​ጥ​ሮስ መል​እ​ክት 3:13-14 አማ2000

በጎንም ለማድረግ ብትቀኑ የሚያስጨንቃችሁ ማን ነው? ነገር ግን ስለ ጽድቅ እንኳ መከራን ብትቀበሉ ብፁዓን ናችሁ። ማስፈራራታቸውንም አትፍሩ፤ አትናወጡም፤