ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 1:4-6

ወደ ቆሮ​ን​ቶስ ሰዎች 1 1:4-6 አማ2000

ስለ እና​ንተ በኢ​የ​ሱስ ክር​ስ​ቶስ ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ዘንድ ለእ​ና​ንተ ስለ​ተ​ሰ​ጣ​ችሁ ጸጋ ዘወ​ትር እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን አመ​ሰ​ግ​ነ​ዋ​ለሁ። በአ​ነ​ጋ​ገር ሁሉ፥ በዕ​ው​ቀ​ትም ሁሉ ከብ​ራ​ች​ሁ​በ​ታ​ልና። ለክ​ር​ስ​ቶስ መመ​ስ​ከሬ በእ​ና​ንተ እንደ ጸና መጠን።