መጽ​ሐፈ ዜና መዋ​ዕል ቀዳ​ማዊ 9:33

መጽ​ሐፈ ዜና መዋ​ዕል ቀዳ​ማዊ 9:33 አማ2000

ከሌ​ዋ​ው​ያ​ንም ወገን የአ​ባ​ቶ​ቻ​ቸው ቤቶች አለ​ቆች የነ​በሩ መዘ​ም​ራን በየ​ሰ​ሞ​ና​ቸው አገ​ል​ጋ​ዮ​ችና ሹሞች ነበሩ፤ ሥራ​ቸ​ውም ሌሊ​ትና ቀን ነበረ።