ትንቢተ ዘካርያስ 7:9

ትንቢተ ዘካርያስ 7:9 መቅካእኤ

የሠራዊት ጌታ እንዲህ ብሎ ተናግሮአል፦ እውነተኛውን ፍርድ ፍረዱ፤ እርስ በርሳችሁ ደግነትና ርኅራኄ ይኑራችሁ፤