የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ዘካርያስ 6:13

ትንቢተ ዘካርያስ 6:13 መቅካእኤ

እርሱ የጌታን መቅደስ ይሠራል፥ ክብርንም ይጐናጸፋል፥ በዙፋኑም ላይ ተቀምጦ ይገዛል፤ በዙፋኑም ላይ ካህን ይሆናል፤ በሁለቱም መካከል ሰላማዊ መግባባት ይኖራል።