የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮሐንስ ራእይ 17:14

የዮሐንስ ራእይ 17:14 መቅካእኤ

እነዚህ በጉን ይወጋሉ፤ በጉም የጌቶች ጌታና የነገሥታት ንጉሥ ስለ ሆነ እነርሱን ድል ይነሣል፤ ከእርሱም ጋር ያሉት የተጠሩና የተመረጡ የታመኑም ደግሞ ናቸው።”