የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝሙረ ዳዊት 94:12-14

መዝሙረ ዳዊት 94:12-14 መቅካእኤ

ለክፉ ሰው ጉድጓድ እስኪቈፈር ድረስ ከአስከፊ ዘመናት ይወገድ ዘንድ፥ አቤቱ፥ አንተ የገሠጽኸው ሕግህንም ያስተማርኸው ሰው ብፁዕ ነው። ጌታ ሕዝቡን አይጥልምና፥ ርስቱንም አይተውምና