የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝሙረ ዳዊት 91:9-10

መዝሙረ ዳዊት 91:9-10 መቅካእኤ

ጌታን፥ “አንተ ተስፋዬ ነህ” ብለህ፥ ልዑልን መጠጊያህ አድርገሃልና። ክፉ ነገር ወደ አንተ አይቀርብም፥ መቅሠፍትም ወደ ቤትህ አይገባም።