መዝሙረ ዳዊት 87:5-7

መዝሙረ ዳዊት 87:5-7 መቅካእኤ

ስለ ጽዮን ሰው እንዲህ ይላል፥ “ሰው ሁሉ በውስጥዋ ተወለደ”፥ እርሱ ራሱም ልዑል መሠረታት። ጌታ እያለ ሕዝቦችን ይመዘግባል። “እገሌ በውስጥዋ ተወለደ” እያለ፥ በአንቺ የሚኖሩ ሁሉ ደስ እንደሚላቸው ይነግራቸዋል።