የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝሙረ ዳዊት 45:3-4

መዝሙረ ዳዊት 45:3-4 መቅካእኤ

ውበትህ ከሰው ልጆች ይልቅ ያምራል፥ ሞገስ በከንፈሮችህ ፈሰሰ፥ ስለዚህ እግዚአብሔር ለዘለዓለም ባረከህ። ኃያል ሆይ፥ በግርማህና በውበትህ ሰይፍህን በወገብህ ታጠቅ።