የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝሙረ ዳዊት 25:4-6

መዝሙረ ዳዊት 25:4-6 መቅካእኤ

አቤቱ፥ መንገድህን አመልክተኝ፥ ፈለግህንም አስተምረኝ። አንተ የመድኃኒቴ አምላክ ነህና በእውነትህ ምራኝ፥ አስተምረኝም፥ ቀኑን ሁሉ አንተን ተስፋ አድርጌአለሁ። አቤቱ፥ ምሕረትህንና ቸርነትህን አስብ፥ ከጥንት ጀምሮ ናቸውና።