የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝሙረ ዳዊት 25:16-22

መዝሙረ ዳዊት 25:16-22 መቅካእኤ

እኔ ብቸኛና የተጨነቅሁ ነኝና ፊትህን ወደ እኔ መልስ ማረኝም። የልቤ ችግር ብዙ ነው፥ ከጭንቀቴ አውጣኝ። ድካሜንና መከራዬን እይ፥ ኃጢአቴንም ሁሉ ይቅር በለኝ። ጠላቶቼ እንደበዙ እይ፥ የግፍም ጥል ጠልተውኛል። ነፍሴን ጠብቅና አድነኝ፥ አንተን ታምኛለሁና አልፈር። አንተን ተስፋ አድርጌአለሁና ፍጽምናና ቅንነት ይጠብቁኝ። አቤቱ፥ እስራኤልን ከመከራው ሁሉ አድነው።