የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝሙረ ዳዊት 22:3-5

መዝሙረ ዳዊት 22:3-5 መቅካእኤ

አምላኬ፥ በቀን ወደ አንተ እጠራለሁ፥ አልመለስህልኝም፥ በሌሊትም እንኳ ዕረፍት የለኝም። በእስራኤል ውዳሴዎች የምትኖር አንተ ግን ቅዱስ ነህ። አባቶቻችን በአንተ ተማመኑ፥ ተማመኑ አንተም አዳንሃቸው።