መዝሙረ ዳዊት 13:3

መዝሙረ ዳዊት 13:3 መቅካእኤ

እስከ መቼ በነፍሴ እጨነቃለሁ? ትካዜስ እስከ መቼ ዕለቱን በሙሉ በልቤ ይሆናል? እስከ መቼ ጠላቴ በላዬ ይሸልላል?