መጽሐፈ መዝሙር 13:3

መጽሐፈ መዝሙር 13:3 አማ05

እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ! እባክህ አድምጠኝና መልስ ስጠኝ፤ የሞት እንቅልፍ አንቀላፍቼ እንዳልወድቅ ብርታቱን ስጠኝ።