የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝሙረ ዳዊት 113:1-3

መዝሙረ ዳዊት 113:1-3 መቅካእኤ

ሃሌ ሉያ። የጌታ አገልጋዮች ሆይ፥ አመስግኑት፥ የጌታንም ስም አመስግኑ። ከአሁን ጀምሮ እስከ ዘለዓለም ድረስ የጌታ ስም ቡሩክ ይሁን። ከፀሐይ መውጫ ጀምሮ እስከ መግቢያው ድረስ የጌታ ስም ይመስገን።