መዝሙረ ዳዊት 111:10

መዝሙረ ዳዊት 111:10 መቅካእኤ

የጥበብ መጀመሪያ ጌታን መፍራት ነው፥ የሚያደርጓትም ሁሉ ደኅና ማስተዋልን ያገኛሉ፥ ውዳሴውም ለዘለዓለም ይኖራል።