የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝሙረ ዳዊት 102:13-14

መዝሙረ ዳዊት 102:13-14 መቅካእኤ

አንተ ግን፥ አቤቱ፥ ለዘለዓለም ትኖራለህ፥ መታሰቢያህም ለልጅ ልጅ ነው። አንተ ተነሥ ለጽዮንም ራራ፥ የጸጋዋ ጊዜ ነውና፥ ዘመንዋም ደርሶአልና፥