መጽሐፈ ምሳሌ 31:25-26

መጽሐፈ ምሳሌ 31:25-26 መቅካእኤ

ብርታትና ከበሬታ ልብስዋ ነው፥ በሚመጣውም ዘመን ላይ ትስቃለች። በጥበብ ትናገራለች፥ የርኅራኄም ሕግ በምላስዋ አለ።