መጽሐፈ ምሳሌ 26:4-5

መጽሐፈ ምሳሌ 26:4-5 መቅካእኤ

አንተ ደግሞ እርሱን እንዳትመስል ለሞኝ እንደ ሞኝነቱ አትመልስለት። ለራሱ ጠቢብ የሆነ እንዳይመስለው ለሞኝ እንደ ሞኝነቱ መልስለት።