የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ምሳሌ 26:4-5

መጽሐፈ ምሳሌ 26:4-5 አማ05

የማይረባ ጥያቄ ለሚያቀርብልህ ሞኝ ሰው፥ አንተም እንደ እርሱ ሞኝ እንዳትሆን መልስ አትስጠው። ሆኖም ጠቢብ ነኝ ብሎ እንዳይመጣ ሞኝነቱን በመግለጥ መልስለት።