መጽሐፈ ምሳሌ 18:21-22

መጽሐፈ ምሳሌ 18:21-22 መቅካእኤ

ሞትና ሕይወት በምላስ እጅ ናቸው፥ የሚወድዱአትም ፍሬዋን ይበላሉ። ሚስት ያገኘ በረከትን አገኘ፥ ከጌታም ሞገስን ይቀበላል።