የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ምሳሌ 10:11-12

መጽሐፈ ምሳሌ 10:11-12 መቅካእኤ

የጻድቅ አፍ የሕይወት ምንጭ ማፍለቂያ ናት፥ የክፉዎች አፍ ግን ዐመፅን ይሸፍናል። ጥላቻ ክርክርን ታስነሣለች፥ ፍቅር ግን በደልን ሁሉ ትከድናለች።