የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘኍልቊ 11:1-3

ኦሪት ዘኍልቊ 11:1-3 መቅካእኤ

ሕዝቡም ስለ ደረሰባቸው መከራ በጌታ ላይ አጉረመረሙ፤ ጌታም ሰምቶ እጅግ ተቈጣ፤ የጌታም እሳት በመካከላቸው ነደደ፥ የሰፈሩንም ዳር በላ። ሕዝቡም ወደ ሙሴ ጮኹ፤ ሙሴም ወደ ጌታ ጸለየ፥ እሳቱም ጠፋ። የጌታም እሳት በመካከላቸው ስለ ነደደ የዚያን ስፍራ ስም ተቤራ ብሎ ጠራው።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}