የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ነህምያ 8:6

መጽሐፈ ነህምያ 8:6 መቅካእኤ

ዕዝራም ታላቁን አምላክ ጌታን ባረከ፤ ሕዝቡም ሁሉ እጆቻቸውን በመዘርጋት፦ አሜን፥ አሜን ብለው መለሱ። ራሳቸውን አዘነበሉ፥ በግምባራቸውም ተደፍተው ለጌታ ሰገዱ።