የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ነህምያ 8:10

መጽሐፈ ነህምያ 8:10 መቅካእኤ

እርሱም፦ “ሂዱ፥ የሰባውን ብሉ፥ ጣፋጩንም ጠጡ፥ ለእነዚያ ምንም ላልተዘጋጀላቸው ድርሻቸውን ላኩ፤ ይህ ቀን ለጌታችን ቅዱስ ነውና፤ አትዘኑ የጌታ ደስታ ኃይላችሁ ነውና” አላቸው።