የማርቆስ ወንጌል 11:25

የማርቆስ ወንጌል 11:25 መቅካእኤ

እንዲሁም ለጸሎት በምትቆሙበት ጊዜ፥ የሰማዩ አባታችሁ ኀጢአታችሁን ይቅር እንዲልላችሁ፥ እናንተም በሰው ላይ ያላችሁን ሁሉ ይቅር በሉ።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች