ትንቢተ ሚክያስ 3:8

ትንቢተ ሚክያስ 3:8 መቅካእኤ

እኔ ግን በደሉን ለያዕቆብ፥ ኃጢአቱንም ለእስራኤል እንድነግር በጌታ መንፈስ ኃይልን፥ ፍትህና ብርታት ተሞልቻለሁ።