የማቴዎስ ወንጌል 18:11-13

የማቴዎስ ወንጌል 18:11-13 መቅካእኤ

የሰው ልጅ የመጣው የጠፋውን ለማዳን ነው። “ምን ይመስላችኋል? አንድ ሰው መቶ በጎች ቢኖሩት ከእነርሱም አንዱ ቢጠፋ፥ ዘጠና ዘጠኙን በተራራ ላይ ትቶ የጠፋውን ሊፈልግ አይሄድምን? እውነት እላችኋለሁ፥ ባገኘው ጊዜ ካልጠፉት ከዘጠና ዘጠኙ ይልቅ በእርሱ ደስ ይለዋል።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች