የማቴዎስ ወንጌል 18:11-13

የማቴዎስ ወንጌል 18:11-13 አማ05

የሰው ልጅም የመጣው የጠፋውን ለማዳን ነው።”] ደግሞም ኢየሱስ እንዲህ አለ፦ “እስቲ ምን ይመስላችኋል? አንድ ሰው መቶ በጎች ቢኖሩትና ከእነርሱ አንዱ ቢጠፋበት ዘጠና ዘጠኙን በተራራ ላይ ትቶ የጠፋውን አንዱን ለመፈለግ አይሄድምን? እውነት እላችኋለሁ፤ ባገኘው ጊዜ ካልጠፉት ከዘጠና ዘጠኙ ይልቅ ጠፍቶ በተገኘው በግ ደስ ይለዋል።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች