የማቴዎስ ወንጌል 14:8-10

የማቴዎስ ወንጌል 14:8-10 መቅካእኤ

እርሷም በእናትዋ ተመክራ “የመጥምቁን የዮሐንስን ራስ በዚህ ሳሕን አሁን ስጠኝ” አለችው። ንጉሡም አዘነ፤ ነገር ግን ስለ መሐላውና ከእርሱ ጋር ተቀምጠው ስለ ነበሩት ሰዎች ሲል እንዲሰጡአት አዘዘ፤ ልኮም የዮሐንስን ራስ በእስር ቤት አስቆረጠው።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች