ኦሪት ዘሌዋውያን 19:1-2

ኦሪት ዘሌዋውያን 19:1-2 መቅካእኤ

ጌታም ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው፦ “ለእስራኤል ልጆች ማኅበር ሁሉ እንዲህ ብለህ ተናገር፦ እኔ ጌታ አምላካችሁ ቅዱስ ነኝና እናንተ ቅዱሳን ሁኑ።