መጽሐፈ ኢዮብ 9:4

መጽሐፈ ኢዮብ 9:4 መቅካእኤ

ልቡ ጠቢብ፥ ኃይሉም ታላቅ ነው፥ እርሱንስ ተዳፍሮ በደኅና የቆየ ማን ነው?